ቀለብ የመስጠት ግዴታ!

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቀለብ የመስጠት ግዴታ በተሻሻለው የኢትዮጵያ የቤተሠብ ሕግ አዋጅ ቁጥር 213/1992 በግልጽ ተቀምጧል። በዚህ ጉዳይ ማኅበረሰቡ ግንዛቤ ያገኝ ዘንድ በማሰብ ከሕግ ባለሙያ ጋር ቆይታ በማድረግ አጭር መረጃ አስቀምጠናል። ጋዜጠኛው...

የመረጃ ተደራሽነትን በማሳደግ የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎችን ቀድሞ መከላከል እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና ጤና ቢሮ ከሕዝብ ግንኙነት፣ ከሚዲያ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች መከላከልና መቆጣጠር ላይ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በዋናነት ደግሞ ውይይቱ የወባ በሽታ...

የተደራጀ የጸጥታ መዋቅር መገንባት አስፈላጊ እንደኾነ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት ገለጹ።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ የሚሊሻ ሥልጠና ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የሥልጠናው ዋነኛ ዓላማ የሕዝብን ደኅንነት ማረጋገጥ ነው ተብሏል። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኀላፊ ዳንኤል እሸቴ የአካባቢን...

ከ900 በላይ ወጣቶች የሰላም ዘብ ለመኾን ሠልጥነው ወደ ሥራ ገቡ።

ጎንደር: ኅዳር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር አሁን ያለውን የሠላም ኹኔታ የበለጠ አስተማማኝ ለማድረግ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ከዘጠኝ መቶ በላይ ወጣቶች ተመርቀው ወደ ሥራ ገብተዋል። ወጣቶቹ ለአስራ አምስት ቀናት የሙያ እና የጽንሰ ሀሣብ...

ሳምንቱ በታሪክ

ዳኛቸው ወርቁ! ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በልብ ወለድ ድርሰቱ ባነሳቸው ጭብጦች እና የተራቀቀ የአጻጻፍ ስልቱ የአማርኛን ዘመናዊ ልብ ወለድ ወደ ድንቅ የከፍታ እርከን እንዳሸጋገረ ይነገርለታል ደራሲ ዳኛቸው ወርቁ፡፡ ይህ ታላቅ የጥበብ ሰው የተወለደው...