“የአንዳችን ሃይማኖት ፣ ባሕል እና ቋንቋ ለሌሎቻችን ውበታችን ነው” አፈ ጉባኤ ጋሻው...
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውኃ ከተማ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ የዞኑና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኃላፊዎች፣...
ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ደሴ: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የሕክምና ቁሳቁስ ለደሴ፣ ኮምቦልቻ እና አምባሰል ከተሞች ድጋፍ አድርጓል።
የሕክምና ቁሳቁሱ በሰሜኑ ኢትዮጵያ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት በሙሉ አቅም ወደ...
ነፍጥ ይዞ ጫካ መግባት የሕዝብን ችግር ማባባስ እንጅ ስለማይፈታ መደገም እንደሌለበት ተገለጸ።
ወልድያ: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን "ሀገራዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልእክት በሰሜን ወሎ ዞን ደረጃ በፓናል ውይይት ተከብሯል።
በሰሜን ወሎ ዞን የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ከድር...
የኤች አይ ቪ ኤዲስ ስርጭትን ለመግታት የአጋር አካላት ሚና ከፍተኛ መኾኑ ተጠቆመ።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለም የኤች አይ ቪ ኤድስ ቀን "ሰብዓዊነትን ያከበረ የኤች አይ ቪ ኤድስ አገልግሎት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ በደብረ ማርቆስ ከተማ በውይይት ተከብሯል።
የምስራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ኅላፊ የሽዋስ...
በአማራ ክልል የሁለተኛው ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) መከላከያ ክትባት ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ክልላዊ ሁለተኛው ዙር የተቀናጀ የልጅነት ልምሻ (ፖልዮ) ክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል። የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት፣ ጤና ቢሮ፣ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...








