“በንጹሐን ላይ የጅምላ ፍጅትን በመፈፀም የሚገኝ የፖለቲካ ትርፍ የለም” የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር በደጋ ዳሞት ወረዳ ፈረስ ቤት ከተማ በንጹሐን ላይ የተፈጸመውን ጭፍጨፋ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም ጽንፈኞች በንጹሐን ላይ ያደረሱት የጅምላ ግዲያ የገዳዮችን የጭካኔ ጥግ ያሳየ...

“ከቤተሰብ ጋር በመደራደር ወንጀለኞችን ለማስለቀቅ መሞከር መቆም ይገባዋል” የሴቶች ማኅበር

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጉዳዩ የተከሰተው ኮምቦልቻ ላይ ነው። አንዲት ሩጣ ያልጠገበች ወጣት በቅርብ ቤተሰቧ ጥቃት ይደርስባታል፡፡ ጥቃቱ ለሕግ እንዳይደርስ ወንጀለኛው የማስፈራራት ሥራ እየሠራ ቢቆይም በመጨረሻ እንደምንም ጉዳዩን ለጓደኛዋ ታስረዳለች፡፡ ይህን የሰማችው...

በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ 43 የታጠቁ አካላት የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የቆዩ 43 ግለሰቦች መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ አማራጭን ተቀብለው በይቅርታ ተመልሰዋል። ግልሰቦቹ ሳይገባቸው በአልባሌ ድርጊት ሲሳተፉ መቆየታቸውን ገልጸዋል። ድርጊታቸው ስህተት፣...

ሴቶችን ከሥነ ልቦና ጫና ማን ይታደጋቸው?

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጫና የሚበዛባቸው፣ ኀላፊነት የሚደራረብባቸው ሴቶች ሕመም ለምን አያመንም? የቤት መሰሶዎች፣ የትዳር መሠረቶች፣ የሀገር አለኝታዎች ሴቶችን ከጥቃት መጠበቅ ስለ ምን አልተቻለም? ግጭቶች በተበራከቱ፣ ፈተናዎች በበዙ፣ ውጣውረዶች ባየሉ ቁጥር በሥነ...

ጻታዊ ጥቃትን ለምን ተለማመድ ነው?

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሥርዓተ ጻታ ሴት ወይም ወንድ ከሚለው ከተፈጥሯዊ መገለጫ የዘለለ ትርጓሜ አለው። ሰው ሲወለድ ሴት ወይም ወንድ ነው፤ ከውልደት በኋላ ግን ሴትነት እና ወንድነት አረዳዱ ለየቅል ነው። የሥርዓተ ፆታ...