የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን መሪዎች እና ሠራተኞች የባሕር ዳር ከተማ ልማቶችን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሚዲያ ለሀገራዊ አንድነት እና ለብሔራዊ ጥቅም" በሚል መሪ ሃሳብ ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙት የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን መሪዎች እና ሠራተኞች በባሕርዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በባሕር...
ራሱን “ፋኖ ” እያለ የሚጠራው ቡድን በግዳን ወረዳ የሕዝብ እና የመንግሥት ሃብት ላይ ውድመት...
ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በግዳን ወረዳ ውስጥ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ፅንፈኛ ቡድን በተደጋጋሚ የወረዳዋን ዋና ከተማ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በገባበት ወቅት በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገልጿል። ለሕዝብ አገልግሎት የሚሰጡ...
“ደቡብ ኢትዮጵያን መጎብኘት እና እንደ አርባምንጭ ያሉ ከተሞችን እድገት መመልከት ሁልጊዜም አስደሳች ነው” ጠቅላይ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ደቡብ ኢትዮጵያን መጎብኘት እና እንደ አርባምንጭ ያሉ ከተሞችን እድገት መመልከት ሁልጊዜም አስደሳች ነው"ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት አስተላልፈዋል።
እንደ ሀገር የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ለከተሞችም ሆነ ለገጠር አካባቢዎች ፈተና ሆኖ የቀጠለ...
“ለአቅመ ደካማ ወገኖች የተሻለ ኑሮ ለመፍጠር በጋራ መሥራት ይገባዋል” የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ...
ደሴ: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ሰርኬ ሽፈራሁ እና መሬማ ሙሔ በኮምቦልቻ ከተማ ቢራሮ ክፍለ ከተማ የራስ አገዝ ቀበሌ ነዋሪዎች ናቸው። ልጆቻቸውን ያለአባት በችግር ሲያሳድጉ ዓመታትን ገፍተዋል።
በዚህ ጥረት ላይ የመኖሪያ ቤት ችግር ከባድ...
የጽንፈኛው ታጣቂ ቡድን ከፍተኛ አመራሮች ምህረት ጠይቀው ገቡ።
ደባርቅ: ኅዳር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጽንፈኛው ታጣቂ ቡድን ከፍተኛ አመራሮች ምህረት ጠይቀው ገብተዋል።
የታጣቂ ቡድኑ ሎጄስቲክስ እና ፋይናንስ ኀላፊ ነጋ አዛናው እና የቡድኑ ዘመቻ ኀላፊ ዋና ሳጅን...








