በወልድያ ከተማ የመጀመሪያ ዙር ሁለተኛ አካፋይ መስመር የአስፋልት ማልበስ ሥራ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ "አላ-ሙዲ" ወደ "መሀመድ ሁሴን ዓሊ አል-አሙዲ ስታድየም ወልድያ" የሚገነባው የአስፋልት መንገድ ሥራ አንደኛው መስመር የመጀመሪያ ዙር የአስፋልት ንጣፍ ሥራ ፕሮጀክት ተጠናቅቋል። ሁለተኛው መስመር የአስፋልት ንጣፍ ሥራ...

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለው አመጋገብ ተመሳሳይ እንዲኾን ተወሰነ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ ባለሙያዎች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የምግብ ሜኑ ተቀራራቢ እንዲኾን እየሠሩ መኾኑ ተገልጿል። አሁን ላይ ለዩኒቨርሲቲዎች ለምገባ የሚወጣውን ወጭ እና ገበያውን መሠረት በማድረግ ትምህርት ሚኒስቴር ጥናት አድርጓል። በተደረገው...

የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቼክ ሪፐብሊክ ኩባንያዎች የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የፈጠረውን ምቹ ዕድል ተጠቅመው በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲሳተፉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል፡፡ የኢትዮ ቼክ ሪፐብሊክ የጋራ ቢዝነስ...

የሴቶች መብት እና ጥቅሞቻቸው ሊጠበቁ እና ሳይሸራረፉ ሊተገበሩ እንደሚገባ የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከኅዳር 16/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው የነጭ ሪቫን ጸረ ጾታዊ ጥቃት ንቅናቄ የማጠቃለያ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሄዷል። መድረኩን የአማራ ሴቶች ማኅበር ከተባበሩት መንግሥታት የሥነ ሕዝብ ፈንድ ጋር...

የባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ለሀገር ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱ ሥራዎችን እየሠራ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ የተሰማሩ ባለሃብቶች የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት እና ተኪ ምርት በማምረት ለሀገሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እያበረከቱ መኾኑን በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ አስታውቋል፡፡...