በተሠሩ ሥራዎች 22 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር ከምዝበራ መታደግ ተችሏል።
ጎንደር: 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
ተገልጋዮች በመንግሥት ተቋማት ጉዳያቸዉን ለማስፈፀም እንቅፋት ከሚፈጥሩባቸዉ ምክንያቶች ሙስና ተጠቃሽ ነዉ። ሙስና የተገልጋዮችን እርካታ እና የሀገር እድገትን ይገድባል።
የአማራ ክልል የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ጎንደር ቅርንጫፍ ጽሕፈት...
የሃራ ከተማ አሥተዳደር ለአካባቢው የጸጥታ ተቋም አባላት ወታደራዊ የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ወልድያ: 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
የሃራ ከተማ አሥተዳደር ለሰላም አስከባሪ፣ ለፖሊስ እና ለምርጥ 70 ሚሊሺያ አባላት ወታደራዊ የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። "ለልማት እንተጋለን፤ ለሰላም እጆቻችንን እንዘረጋለን" በሚል መሪ ሃሳብ ነው ሥልጠናው እየተሰጠ ያለው።
የሃራ ከተማ አሥተዳደር...
በአዲስ አበባ ለልማት ተነሺዎች በሁሉም ክፍለ ከተሞች 8 ሺህ ቤቶች ተገነቡ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለልማት ተነሺዎች በሁሉም ክፍለ ከተሞች በ10 ቢሊዮን ብር ወጭ 8 ሺህ ቤቶች እንደተገነቡ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል።
ከንቲባዋ ይህን ያሉት በ10 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው...
ግብር ከፋዮች ከየካቲት 1/2017 ዓ.ም ጀምሮ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ብቻ የታተመ ደረሰኝ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የገቢዎች ሚኒስቴር ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ጋር በደረሰኞች ላይ ልዩ መለያ ኮድ (QR - Code) አካቶ ማተም በሚያስችል አሠራር ዙሪያ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል። ስምምነቱ የህትመት ጥያቄ መቀበል...
በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ ሕግ የማስከበር ሥራዉ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የተመራዉ ጥምር ጦር እራሱን "ፋኖ" ብሎ ከሚጠራዉ ፅፈኛ ቡድን በላይ ጋይንት ወረዳ የገጠር ቀበሌወችን እያፀዳ እንደሚገኝ ተገልጿል። ለ1 ዓመት ያህል በፀፈኛ ቡድኑ...








