የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ፀጥታ መምሪያ በራሱ አቅም የከተማዋን ሰላም ለማስጠበቅ እየሠራ...

ደብረ ማርቆስ: ታኅሳሥ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳዳር ውስጥ የሰላም አስከባሪ እና የሚሊሻ አባላት ሥልጠና ተጀምሯል። በመርሐ ግብሩ ለአዳዲስ እና ነባር ሰላም አስከባሪ አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና እንደሚሰጥ የከተማ አሥተዳደሩ ሚሊሻ ጽሕፈት...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምዕራብ ጉጂ ገላን ወረዳ የቡና ልማትን ጎበኙ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በማኅበራዊ ገጹ ባወጣው መረጃ በምዕራብ ጉጂ ገላን ወረዳ ከዚህ ቀደም ታርሶ የማያውቅ መሬት በቀርቻንሼ ትሬዲንግ አማካኝነት ወደ ምርታማ የቡና እርሻ ስፍራነት ተቀይሯል። በቀርጫንሼ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት:-

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የዕድሎች ማሳያ የሆነች በአህጉሩ በፍጥነት በማደግ ላይ ካሉ ሀገራት አንዷ ናት። በማደግ ላይ ካሉት ዘርፎቿ መካከል ለሀገር ውስጥም ሆነ ለአለምአቀፍ ኢንቨስትመንት ሰፊ አቅም ያለውና እድገቷን በመምራት ትልቅ ስፍራ እየያዘ የመጣው የወርቅ ማምረት...

በአማራ ክልል በጸጥታ ችግር የዘገዩ ተማሪዎች ምዝገባ እየተካሄደ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ መኾናቸውን በደተጋጋሚ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በትምህርት ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ካሳደረባቸው አካባቢዎች...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከቼክ ሪፐብሊክ ጋር በጋራ ለመሥራት ስምምነት መደረጉን ገለጹ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ገጻቸው እንዳስታወቁት ዛሬ ከቼክ ሪፐብሊክ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪያን ዩሬችካ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮቻች ዙርያ ተወያይተናል ብለዋል፡፡ በርካታ ዓመታትን የዘለቀውን የኢትዮ-ቼክ ግንኙነትን...