“ጣናን ተንተርሳ የተመሠረተችው ባሕር ዳር ከተማ ቱሪዝም ዋነኛ መወዳደሪያዋ ነው” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። ከፍተኛ መሪዎች የከተማዋን የኮሪደር ልማት፣ የአስፋልት መንገድ ግንባዎች እና...

በአማራ ክልል ተቋማት በዲጂታላይዜሽን ዘርፍ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመንግሥት ተቋማት ላይ በዲጂታላይዜሽን ዘርፍ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን አስታውቋል። የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቤል...

“የአገልግሎት አሰጣጡን ከንክኪ ነጻ ለማድረግ እየተሠራ ነው” እንድሪስ አብዱ

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ እና የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን በጋራ መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ አዲስ የበለጸገ ድረ ገጽም አስተዋውቋል። ማንኛውንም ዓይነት...

ባለፉት ወራት ከ940 በላይ አዳዲስ አልሚዎች ወደ አማራ ክልል መጥተዋል።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር በማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ላይ ጉዳቶች ደርሰዋል። በክልሉ የነበረው የኢንቨስትመንት ፍሰትም ፈተና ገጥሞት ቆይቷል። የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ...

የሀገሪቱ ቁልፍ ተቋማት ብሔራዊ ደህንነትን ለማስጠበቅ በቅንጅት ለመሥራት ስምምነት አደረጉ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሳስ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዘጠኝ የሀገሪቱ ቁልፍ የመሠረተ ልማት ተቋማት የኤርፖርትና ድንበር አሥተዳደር ትራንስፎርሜሽን የመግባቢያ ሥምምነት አካሂደዋል። የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተልጄንስ ኢንስቲትዩት፣ የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት፣ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣...