“ሥምምነቱ ሀገራችን በሰላማዊ መንገድ የባሕር በር ለማግኘት ለምታደርገው ጥረት የጎላ ሚና ይጫዎታል” ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቱርክ ፕሬዚዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን አደራዳሪነት በአንካራ የተካሄደው የኢትዮጵያና የሶማሊያ ድርድር የጋራ አሸናፊነት የታየበት መሆኑ ሀገራችን ለጋራ ሰላምና ልማት ከሶማሊያ ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆኗን ያስመሰከረ ነው ብለዋል በማኅበራዊ...

“ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መልእክት በላሊበላ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ቅርስ የሆነው የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት መገኛ የሆነችው የላሊበላ ከተማ ሕዝብ ዓላማው ሰላምን ማስፈን የሆነ ሰልፍ እያካሄደ ነው። የኑሮ መሠረቱ እና ኅልውናው በቅርሱ ላይ የተመሠረተው...

የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ባሕር ዳር ገቡ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስትሯ ባሕር ዳር ደጅአዝማች በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ...

የጤና ችግሮችን በምርምር ለመፍታት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፍ የጤና ምርምር ጉባኤ በባሕርዳር ሊያካሂድ ነው። ጉባዔው የተዘጋጀው በአማራ ክልል ከሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም ጋር በጋራ በመተባበር ነው። ...

ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እንደ ሀገር ዘርፈ ብዙ ጉዳት እያስከተሉ መኾኑ ተጠቆመ።

ደብረ ብርሃን፡ ታኅሳስ 2/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶችን መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ የምክክር መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ አካሂደዋል። ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እንደ ሀገር የሚያደርሱት ማኅበራዊ፣ ሥነ ልቦናዊ እና ኢኮኖሚ ጫና...