በአማራ ክልል ዘመናዊ የሕጻናት ጥበቃ መረጃ አያያዝ ሥርዓት ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ለችግር ተጋላጭ ለኾኑ ሕጻናት ሁሉን አቀፍ ምላሽ ለመስጠት በኤሌክትሮኒክስ የታገዘ ዘመናዊ የመረጃ አያያዝ በሙከራ ደረጃ ሲተገበር ቆይቷል። ይህንኑ የዳታ ቤዝ...

“ተወዳዳሪ እና ትርፋማ የልማት ድርጅቶችን መፍጠር አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ሥራ አሥፈጻሚዎች እና የሥራ አመራር ቦርድ አባላት በቢዝነስ የአመራር ጥበብ ላይ ያተኮረ የአቅም ግምባታ ሥልጠና እና የልምድ ልውውጥ መድረክ እያካሄዱ ነው። በመርሐ ግብሩ...

“የተፈጥሮ ሃብት ልማት እና ጥበቃ ሥራ ለማከናወን ዝግጅት ተደርጓል” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በከልሉ ባለፉት ዓመታት የተሠሩ የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራዎች በመስኖ፣ በአትክልት እና...

የኤች አይቪ ኤድስ ስርጭትን ለመግታት በትብብር እንዲሠራ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ዓለም አቀፍ የፀረ- ኤድስ ቀንን "ሰብአዊ መብትን ያከበረ የኤች አይቪ አገልግሎት ለሁሉም" በሚል መሪ ሃሳብ በፓናል ውይይት አክብሯል። የጤና ባለሙያዎቸ፣ ቫይረሱ በደማቸው የሚኖሩ ወገኖች ማኅበራት እና...

ሕጻናትን መዳር ነገአቸውን ማበላሸት ነው።

ሰቆጣ: ታኅሣሥ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፉ የሕጻናት አድን ድርጅት "ከቅሸነ" ቲያትር እና ፕሮሞሽን ጋር በመተባበር "ልጆችን በትምህርት እናሳድግ" በሚል መሪ መልዕክት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በሰቆጣ ከተማ በተለያዩ ኩነቶች አክብሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ ሕጻናትን በመወከል...