ወታደራዊ ሥልጠና ያጠናቀቁ ሚሊሻዎች ዘላቂ ሰላም ለማስፈን መዘጋጀታቸውን ተናገሩ።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ ወረዳ አሥተዳደሮች የሰላም አስከባሪ ሚሊሻዎች ሥልጠና ተጠናክሮ ቀጥሏል። በዞኑ መንዝ ጌራ ምድር ወረዳ፣ መሀል ሜዳ ከተማ አሥተዳደር፣ መንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ...

“የተቀናጀ ግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ፓርኮች ለሀገር ዕድገት የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲያሳኩ እየሠራን ነው” አሕመዲን ሙሐመድ...

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮችን በተሟላ መልኩ ወደ ሥራ ለማስገባት የተቋቋመ ስትሪንግ ኮሚቴ በተግባራት አፈጻፀም ላይ ውይይት አካሄዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሰረተ...

“የሌማት ትሩፋት እና የግብርና ሥራዎች ውጤት እያስመዘገቡ ነው” መላኩ አለበል

ጎንደር: ታኅሣሥ 6/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ አሥተዳደር...

ሰላም ለማጽናት የመንግሥት እና የግል ታጣቂዎች በንቃት እንዲጠብቁ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደሩ አሣሠበ።

ባሕር ዳር: 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም "በሚል መሪ ሃሳብ የመንግሥት እና የግል ታጣቂዎች የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። ከስድስቱም ክፍለ ከተሞች የተወከሉ ታጣቂዎች "ሰላም የሁሉም መሠረት ነው።...

የመሬት አያያዝ መረጃን ለማዘመን እየሠራ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር መሬት መመሪያ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር መሬት መምሪያ በዳግማዊ ምኒልክ ክፍለ ከተማ በሕጋዊ ካዳስተር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አዘጋጅቷል። መሬት ለአንድ አገር የኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ድርሻ ያለው ውስን የተፈጥሮ ሃብት...