የእስራኤል ባለሃብቶች በአማራ ክልል ኢንቨስት ለማድረግ ፍላጎት እንዳላቸው ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለሃብቶቹ ከርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ጋር በኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ...
ከ240 ሺህ በላይ ወገኖች አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
በተፈጥሮ አደጋ ምክንያት ከ240 ሺህ በላይ የሚኾኑ ወገኖች አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ጽሕፈት ቤት አሰታውቋል። በክረምት ወቅት በነበረው ከፍተኛ የዝናብ መጠን ምክንያት በዋግ ኽምራ...
የወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሕክምና ኦክስጅን ማምረቻ ማሽን በድጋፍ አገኘ።
ወልድያ: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጤና ሚኒስቴር እና በክሊንተን ሄልዝ አክሰስ ኢኒሸቲቭ የጋራ ትብብር በግሎባል ፈንድ የገንዘብ ድጋፍ ማሽኑ የተገዛ መኾኑን የሆስፒታሉ ሥራ አሥኪያጅ ፍስሀ የኋላው ገልጸዋል። ሆስፒታሉ እስካሁን ኦክስጅን የሚያመጣው ከደሴ በመኾኑ የመጓጓዣን...
“በባሕር ዳር ከተማ ልዩ መለያ (ባር ኮድ) ያላደረጉ ባጃጆች አገልግሎት አይሰጡም” ከተማ አሥተዳደሩ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ለዘመናዊ ከተማ ዘመናዊ ትራንስፖርት ያስፈልጋል ብለዋል። በመኾኑም በባሕር ዳር ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ባጃጅ ሕጋዊ ኾኖ ሕዝብን እንዲያገለግል በመለያ ቁጥር...
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ የመንግሥት ሠራተኛውን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሥራ እየተሠራ ነው፡፡
ደብረ ማርቆስ: ታኅሳስ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ሠራተኞች የግብይት ኅብረት ሥራ ማኅበርን ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ አስተዋጽኦ በማጠናከር የአባላቱን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን በምሥራቅ ጎጃም ዞን የጎዛምን ወረዳ ገልጿል። የጎዛምን ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች ሸማች ግብይት...








