ለፀረ ሙስና ትግል ሁሉም ሊያግዝ እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ብልሹ አሠራርን እና ሙስናን ለመከላከል ከሚመለከታቸው ተቋማት እና የሲቪክ ማኅበራት ጋር በጥምረት ለመሥራት ሥምምነት ተፈራርሟል። በሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል...
የወሎ ተሪሸሪ ኬር የሕክምና እና የማስተማሪያ ሆስፒታልን የወሎ ዩኒቨርሲቲ እንዲረከበው አቅጣጫ ተቀመጠ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ፣ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የወሎ ተሪሸሪ ኬር የሕክምና እና የማስተማሪያ ሆስፒታልን አሁናዊ ኹኔታ ገምግሟል። በግምገማውም ወሎ ተርሸሪ ኬር የሕክምና እና...
የባሕር ዳርን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴዎች የሚቆጣጠር ዘመናዊ ቴክኖሎጂ እየተተከለ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴዎች 24 ሰዓት መቆጣጠር የሚችሉ ዘመናዊ ካሜራዎች እየተተከሉ መኾናቸውን የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንድላማው ገልጸዋል። ባሕር ዳር ደኅንነቷ የተጠበቀ እና በሕገ...
የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ አሥተዳደር የበጋ ስንዴ ዘር...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ሰሜ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ በብሼ ኤዴዳ ቀበሌ በመገኘት የበጋ ስንዴ ዘር አስጀምረዋል።
ሚኒስትሩ ከአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር...
የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የመሠረቱት ፋውንዴሽን ይፋ ሆነ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የመሠረቱት "የአዳም ፋውንዴሽን" የተሰኘ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ምሥረታውን ይፋ አድርጓል።
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቦርድ ሊቀመንበርነት የሚመሩት "የአዳም ፋውንዴሽን" የመንግሥት...








