በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ በአማራ ክልል ጦርነት ቆሞ ሰላም እንዲሰፍን የሚጠይቅ ሰልፍ...

ደሴ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰልፈኞቹ የተለያዩ መልዕክቶችን አንግበው ጦርነት ይብቃ፣ ሰላም ይስፈን በማለት ድምጻቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ከያዟቸው መልዕክቶች መካከል:- 👉እኛ ተማሪዎች መማር እንፈልጋለን፣ 👉ክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይኾን ሰላም እና ልማት ነው፣ 👉መንግሥት ለሰላም መስፈን የሚወስዳቸውን...

“ለሕዝብ እንታገላለን የሚሉ ኀይሎች ጦርነትን አቁመው ለውይይት ቅድሚያ መስጠት አለባቸው” የጊምባ ከተማ ነዋሪዎች

ደሴ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን በጊምባ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በሰልፉ ላይ ተማሪዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶች እንዲሁም የከተማዋ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። ነዋሪዎቹ በመልዕክታቸው ክልላችን በጦርነት ውስጥ መቆየት የለበትም፣...

በሰሜኑ ጦርነት ከተከፈለው ዋጋ በመማር ከግጭት አዙሪት በመውጣት ወደ ልማት መዞር እንደሚገባ የደሴ ከተማ...

ደሴ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ "ጦርነት ይብቃ ሰላም ይስፈን" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ በከተማዋ የሚገኙ ወጣቶች፣ ሴቶች፣ ተማሪዎች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶችን ጨምሮ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች...

“ካሳለፍነው የግጭት ወቅት የሰላም ዋጋው ትልቅ መኾኑን ተገንዝበናል” የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም'' በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የሰላም ሰልፍ ተካሂዷል። በግጭቱ ምክንያት በርካታ ወገኖቻችንን አጥተናል፣ ለከፋ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ምስቅልቅል ተዳርገናል፣ ሰላም እንፈልጋለን...

በስማዳ ወረዳ እና በወገዳ ከተማ የሕግ ማስከበር ሥራዎችን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ እና በወገዳ ከተማ ሰላምን ለማስፈን በመንግሥት እየተሠሩ ያሉ የሕግ ማስከበር ሥራዎችን የሚደግፍ ታላቅ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በሰልፉ ላይ ሁሉም ለሰላም ዘብ እንዲቆም...