በአማራ ክልል በተለያዩ ከተሞች የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 9/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተለየዩ ከተሞች የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ በስኬት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የክልሉ ፖሊስ ባወጣው መግለጫ የአማራ ክልል ሕዝብ ለዓመታት የተደቀነበትን የሰቆቃ ቀንበር የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ "ሰላም ለሁሉም፤...

“መንግሥት ሁልጊዜም ቢኾን ለሰላም በሩ ክፍት ነው፤ ትጥቅ ያነሱ ቡድኖች አሁንም ቢኾን ወደ ሰላማዊ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ በአማራ ክልል እየተካሄዱ የሚገኙ ሕዝባዊ የሰላም ሰልፎችን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል። ዛሬ በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች፣ የገጠር ወረዳዎች እና...

በአየሁ ጓጉሳ ወረዳ መንግሥት እየወሰደ ያለውን ሕግ የማስከበር እርምጃ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል።

እንጂባራ: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አየሁ ጓጉሳ ወረዳ መንግሥት እየወሰደ ያለውን ሕግ የማስከበር እርምጃ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ የተገኙ ነዋሪዎች መንግሥት በተደጋጋሚ የሚያቀርበውን የሠላም ጥሪ እንደግፋለን ብለዋል።...

“ክልላችን የሰላም እና የልማት ማዕከል ለማድረግ ሁላችንም ለሰላም ዘብ እንቆማለን” የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ነዋሪዎች።

ባሕር ዳር:- ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ሕዝባዊ የሰላም ሰልፍ ተካሂዷል። በሕዝባዊ የሰላም ሰልፉ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሥራ እና ሥልጠና መምሪያ ኀላፊ እዮብ አግማስን ጨምሮ የምዕራብ ደምቢያ ወረዳ...

“ጥሪያችንን ስሙን እና ሰላምን ምረጡ” የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። "ጦርነት ይብቃ ሰላምን እንሻለን" ያሉ ነዋሪዎች ለክልላችን የሚያስፈልገው ጦርነት ሳይኾን ሰላም እና ልማት...