“ሕዝባችን የፅንፈኛን ድርጊትና ሃሳብ በአደባባይ ማውገዙን ከልብ እናመሠግናለን፤ የሰጠውን የሰላም ጥሪም ከልብ እናዳምጣለን፤ ዛሬም...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በአማራ ክልል ከተሞች የደረገውን ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በማስመልከት በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው መልእክት አስተላልፈዋል። አቶ ይርጋ በመልእክታቸው...

“የሕዝቡ ጥያቄ እና የመንግሥት ፍላጎት አንድ ነው” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በአማራ ክልል ሁሉም አካባቢዎች ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል። በስኬት የተጠናቀቀውን ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ አስመልክተው የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር) መልዕክት አስተላልፈዋል። የሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ መልዕክት መንግሥት...

ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ጠየቁ።

ጎንደር: ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ለሰላም ዘብ እቆማለሁ" በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ በተካሄደው ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ነዋሪዎች ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የሚጠይቁ ድምጾችን አሰምተዋል። ሀሃሳባቸውን ለአሚኮ የሰጡ ሰልፈኞች የሰላም እጦቱ የኑሮ ውድነትን በማባባስ፣ ሰላማዊ የሥራ...

የእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ እና የመርጡለ ማርያም ከተማ አሥተዳደር በጋራ ሕዝባዊ የድጋፋ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምስራቅ ጎጃም ዞን የእነብሴ ሳር ምድር ወረዳ እና የመርጡለ ማርያም ከተማ አሥተዳደር በጋራ በመሆን ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ መልእክት ሕዝባዊ የድጋፋ ሰልፋ አካሂደዋል። ...

ማኅበረሰቡ በሰላም ወጥቶ እንዲገባና ሰላም እንዲሰፍን ሁሉም ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምስራቅ ጎጃም ዞን በሞጣ ከተማ አሥተዳደር የሞጣ ከተማ እና የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ነዋሪዎች "ጦርነት ይብቃ" በሚል መሪ መልእክት ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። "ሰላም በጋራ...