ለ30 ሺህ ወጣቶች የኮደርስ ኦንላይን ሥልጠና እየተሰጠ መኾኑን የክልሉ ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት በሦሥት ዓመታት ለ5 ሚሊዮን ወጣቶች የኮደርስ ኦንላይን ሥልጠና ለመስጠት ወደ ሥራ ስለመግባቱ የክልሉ ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ምክትል ኅላፊ አማረ ዓለሙ ተናግረዋል፡፡ በአማራ ክልልም በሦሥት ዓመታት...

የሃይማኖት ተቋማት ለዘላቂ ሰላም ባላቸው ሚና ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሃይማኖት ተቋማት ለዘላቂ ሰላም ባላቸው ሚና ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት በድሬዳዋ እየተካሄደ መኾኑን ኢዜአ ዘግቧል። ፓናሉ ሃይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነት፣ ለአብሮነት እና ለሀገር ግንባታ ያላቸው ሚና" በሚል መሪ...

የልጆች ገጽ (ኪድስ ሞድ)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በልጆች የስማርት ስልክ አጠቃቀም ዙሪያ ወላጆችን ከሚፈትናቸው ነገር አንዱ በየትኛው ዕድሜ ላይ ልጆች ስልክ እንዲጠቀሙ መፍቀድ እንዳለባቸው ነው። ይህን ችግር በየትኛውም ዓለም ያሉ ወላጆች ይጋሩታል። የልጆች ስማርት ስልክ...

በሰሜን ወሎ ዞን በጸጥታ ችግር ምክንያት የምግብ እጥረት ላጋጠማቸው ህጻናት አልሚ ምግብ እየቀረበ ነው።

ወልድያ: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጸጥታ ችግር ምክንያት አልሚ ምግብ ማድረስ አስቸጋሪ ኾኖ ለቆዩ ወረዳዎች ተደራሽ እያደረገ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል። ባለፉት ወራት በሰሜን ወሎ ዞን ባጋጠመው የጸጥታ ችግር ምክንያት ለህጻናት...

በሰሜን ወሎ ዞን ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የእርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር ቀንሷል።

ወልድያ: ታኅሣሥ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 -17 የመኸር ወቅት ተመጣጣኝ ዝናብ በመዝነቡ እና ድርቅ ባለመከሰቱ ምክንያት የተረጅዎች ቁጥር ካለፈው ወቅት ጋር ሲነጻጸር በእጅጉ መቀነሱን የዞኑ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። የሰሜን...