የጎንደር ከተማን ሰላም የተረጋጋ ለማድረግ ቁርጠኛ መኾናቸውን ሠልጣኝ የሚሊሻ አባላት ተናገሩ።
በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሠለጠኑ ሚሊሻዎች ተመርቀዋል፡፡ ሠልጣኝ ሚሊሻዎች በጎንደርና አካባቢው ያለውን የሰላም እጦት ወደነበረበት ለመመለስ ያስችላሉ ነው የተባለው፡፡
የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አግየ ታደሰ በጎንደር ከተማ እገታ እና ...
በስንዴ ለመሸፈን ከታቀደው ማሳ ውስጥ 75 በመቶ የሚኾነውን ማልማት መቻሉን የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 ዓ.ም የመስኖ ሥራ አፈጻጸም እና የፍራፍሬ እና የቡና ችግኝ ዝግጅት ላይ ከዞኑ ባለሙያዎች እና የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል።
የመምሪያው ምክትል ኀላፊ...
በአማራ ክልል 254 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ እየለማ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በ2016 የምርት ዘመን 151 ሺህ 625 ሄክታር መሬት በማልማት 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ማምረት እንደቻለ የግብርና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ አምሳሉ ጎባው ገልጸዋል።
በ2017...
”ጥናቶች ለተግባራዊ የቱሪዝም ልማት ወሳኝ ናቸው ” አህመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ እና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትብብር የቱሪዝም አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው።
በአውደ ጥናቱ ወቅታዊ የቱሪዝም ኹኔታዎችን የመቋቋም፣ ተቋማዊ አደረጃጀት፣ የአጋር አካላት...
በአማራ ክልል እስካሁን ከ4 ሚሊዮን ሄክታር በላይ ሰብል ተሠብሥቧል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 መኸር የምርት ዘመን 5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል። 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርትም ይጠበቃል።
በክልሉ እስካሁን ድረስ 4 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታር ሰብል...








