“ልጆቻችን ወደ ትምህርት ገበታቸው ይመለሱ” የተማሪ ወላጆች

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ስማቸው እንዲጠቀስ ያልፈለጉ የቅምባባ ቀበሌ ነዋሪ የሁለተኛ ደረጃ እና የቅምባባ አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ትምህርት ባለመጀመራቸው ልጆቻቸው ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል። ልጆቼ ወደ ሌላ ቦታ ሄደው...

የኢትዮጵያን የባሕር በር ጥያቄ ዘላቂ መፍትሔ ለማስገኘት በጋራ ለመሥራት ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ያላቸውን ቁርጠኝነት...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባለፉት ስድስት ዓመታት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ለጉብኝት የመጡትን የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ተቀብለዋል። ፕሬዝዳንቱ በ2011 ዓመተ ምህረት በነበራቸው ጉብኝት ለላሊበላ...

“ፈረንሣይ ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ ትቀጥላለች” ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለምታከናውናቸው የልማት ፕሮጀክቶች ፈረንሣይ ድጋፍ እንደምታደርግ የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ገለጹ። ኢትዮጵያ ያነሳችው የባህር በር ጥያቄ ትክክለኛና የሚደገፍ መሆኑን ፕሬዝዳንት ማክሮን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

አረጋዊያንን በዘላቂነት መደገፍ የሁሉም አካል ልምድ ሊኾን ይገባል።

ደሴ : ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የደቡብ ወሎ እና የደሴ ከተማ አሥተዳደር በጋራ ለሚያስገነቡት ሁለገብ የአረጋውያን ገቢ ማስገኛ ሕንፃ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር የምክክር መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ምክትል...

“የሰው ልጆች ንግግርም ይሁን ተግባር ሰላም ሊሆን ይገባል” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሃይማኖት አባቶች

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሃይማኖት አባቶች ሰላምን ለማምጣት ትኩረቱን ያደረገ የሰላም ኮንፈረንስ አካሂደዋል። በሰላም ኮንፈረንሱ አሚኮ ያነጋገራቸው የደብረ ማርቆስ ከተማ የሃይማኖት አባቶች በአማራ ክልል የተከሰተው የሰላም መደፍረስ...