“በቡግና ወረዳ ያለው አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ ፍላጎት የታወቀው በአካባቢው አንጻራዊ ሰላም መምጣቱን ተከትሎ ነው”...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ሳቢያ 110 ሺህ ወገኖች አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የክልሉ አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ በአካባቢው...
የትምህርት ተቋማት የእንስሳት ጤና ማሻሻል ላይ ትኩረት አድርገው እንዲሠሩ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ለእንስሳት ሐብት ልማት ምቹ እና ጸጋ ያለው አካባቢ ነው። በክልሉ ከሰብል ልማት ቀጥሎ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ድርሻ ያለው ዘርፍ እንደኾነም የክልሉ እንስሳት እና ዓሳ ሐብት ልማት ጽሕፈት...
በአማራ ክልል 3 ሺህ ቀበሌዎችን በመንገድ ለማስተሳሰር እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንገድ ቢሮ ከአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት እና ከባለድርሻ አካላት ጋር የ2017 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ እንዲኹም የአምስት ወራት የሥራ አፈጻጸምን ዛሬ በባሕር...
በቡግና ወረዳ ለሚገኙ 110 ሺህ ወገኖች አስቸኳይ የሰብዓዊ ደጋፍ እየቀረበ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ አስቸኳይ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው 110 ሺህ ወገኖች የምግብ እና አልሚ ምግብ ድጋፍ እየቀረበ መኾኑን የክልሉ የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን አስታውቋል።
ኮሚሽኑ...
“እስካሁን 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ተሸፍኗል” ግብርና ሚኒስቴር
ደሴ: ታኅሣሥ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ የፌዴራል፣ የክልል እና የዞን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ዞናዊ የበጋ መስኖ ስንዴ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። አካባቢያቸው ረግረጋማ ከመኾኑ ጋር በተያያዘ በክረምት ለማምረት...







