“የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማት የከተማነት ፈተናን የሚፈታ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የተገነቡ እና እየተገነቡ ያሉ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አሥፈጻሚ...
ከ60 ሺህ በላይ ወገኖችን የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ ማቀዱን የባሕር ዳር ከተማ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ60 ሺህ በላይ ወገኖችን የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ ማቀዱን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ አስታውቋል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2017 ዓ.ም የጤና...
ተፈናቃዮች ወደቀያቸው ተመልሰው ሰላማዊ ኑሮ እንዲመሩ ለማድረግ መንግሥት ቁርጠኛ መኾኑ ተገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን በክልሉ የሚገኙ ተፈናቃዮችን በዘላቂነት ለማቋቋም ያስችላል ያለውን የስትራቴጂ ጥናት ለባለድርሻ አካላት አቅርቦ አወያይቷል፡፡ በአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ...
“የአሥተዳደር ሥነ ሥርዓት ሕጉ የዜጎችን መብት የሚያስከብር እና ፍትሐዊነትን የሚያረጋግጥ ነው” የአማራ ክልል ምክር...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በተለያዩ ረቂቅ ሕጎች ላይ ከሕግ አመንጪ አካላት እና ከምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች ጋር ውይይት አድርጓል። ከቀረቡት ሕጎች ውስጥ የአሥተዳደር ሥነ...
በደሴ ከተማ የባሕል እና ኪነ ጥበብ ዓውደ ርዕይ እየተካሄ ነው።
ደሴ: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡበ ወሎ ዞን የሚገኙ ወረዳዎች ባሕል እና እሴታቸውን እንዲያስተዋውቁ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የዞኑ ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል። በመምሪያው አዘጋጅነት ለሦስት ቀናት የሚቆየው 16ኛው ዞን ዓቀፍ የባሕል እና ኪነ...








