ተፈናቃዮችን በዛላቂነት ለማቋቋም የሚያግዝ ስትራቴጂ ሰነድ ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ከሰው ሠራሽ እና ከተፈጥሮ አደጋዎች ጋር በተያያዘ ለተፈናቀሉ ዜጎች ዘላቂ መፍትሄ በመስጠት እና በማቋቋም ዙሪያ ከአጋር አካላት ጋር ውይይት መካሄድ ጀምሯል።
ከዩ ኤን ዲ ፒ እና ከአማራ ክልል...
“ሀገራዊ ምክክሩ በወሳኝ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተግባብተን እንድናልፍ የሚያደርግ ነው” ዶክተር ደሴ ጥላሁን
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከዓመታት በፊት ሀገራዊ ዕድል አልፎታል፡፡ በበቂ እና በብቁ ሁኔታ አልተወከልኩበትም ባለው ሕግ ሲተዳደር ቆይቷል። ፖለቲከኞች በፈጠሩት ትርክት ያልወሰደውን እዳ ከፍሏል። ታዲያ ለእነዚህ ሥርዓታዊ እና መዋቅራዊ ችግሮች ሥርዓታዊ...
የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ረቂቅ አዋጅ ለድርጅቶቹ ሃብት የመፍጠር ነጻነትን የሰጠ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ረቂቅ አዋጅ ላይ ከሕግ አውጭ አካላት እና ከምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች ጋር ውይይት አድርጓል። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...
የተዘነጋው የጤና ችግር!
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አውሮፖውያኑ የዘመን አቆጣጠር የ2023 የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በዓለም ላይ ወደ 40 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎች ኤች አይ ቪ ኤድስ በደማቸው ውስጥ እንዳለባቸው አስነብቧል። በዚሁ ዓመት 630...
“በትንሽ መዋጮ ሕይዎትን መታደግ አስችሏል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ የ2017 ዓ.ም ጤና መድኅን የነባር አባላትን እድሳት እና የአዲስ አባላት ምዝገባ ንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። መድረኩ "እንደ አቅሜ...








