ግጭት ያልፋል፣ ትውልድ ግን ይቀጥላል፤ ትውልድ ደግሞ የሚቀረጸው በትምህርት ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ)መምህርነት ዕውቀት መስጠት፣ ትውልድን ቀርጾ ሀገርን ማሻገር ነው ተግባሩ። ይህንን ተግባር ማደናቀፍ ነገን አሻግሬ አያለሁ፣ ለትውልድም እጠቅማለሁ ከሚል ዜጋ ፈጽሞ የማይጠበቅ ነው። ይሁን እንጅ የትምህርት ቤት በሮች እንዲዘጉ፣...
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከልን ጎብኝተዋል።
መቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል በ44 ከተሞች ተደራሽ የኾነ ተቋም ነው።
ተቋሙ በውስጡ ከ8 ሺህ...
ሰላምን ለማረጋገጥ እንደሚሠሩ በዳባት ከተማ የተሐድሶ ሥልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ሠልጣኞች ተናገሩ።
ጎንደር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት የሀገርን ሰላም ለማጽናት በአማራ ክልል ታጥቀው ወደ ጫካ የገቡ አካላት ወደ ሰላም እንዲመጡ የሰላም ጥሪ ማቅረቡ ይታወሳል። የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በክልሉ የተለያዩ ቦታዎች የተሐድሶ ሥልጠና...
ተፈናቃዮችን በዛላቂነት ለማቋቋም ኹሉም አካል ርብርብ እንዲያደርግ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ ከሰው ሠራሽ እና ከተፈጥሮ አደጋዎች ጋር በተያያዘ ለተፈናቃዮች ዘላቂ መፍትሄ በመስጠት እና በማቋቋም ዙሪያ ከአጋር አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል። ለውይይት የስትራቴጂክ ሰነዱን ያቀረቡት በኮሚሽኑ ቅድመ ማስጠንቂያ እና...
ሀገር በቅብብሎሽ የምትቀጥል እንደመኾኗ ለተተኪ ተውልድ ትኩረት መስጠት ያስፈልጋል።
እንጅባራ: ታኅሣሥ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሕጻናት ፓርላማ ሦስተኛ ዙር መሥራች ጉባዔ በእንጅባራ ከተማ ተካሂዷል። በጉባዔው የወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የሕጻናት ፓርላማ አፈ ጉባዔዎች፣ የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት አፈ ጉባዔዎች፣ የቋሚ ኮሚቴ...








