ከስምንት ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለማቅረብ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮአስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017/18 የምርት ዘመን 8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ለማሰራጨት ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አጀበ ስንሻው ገልጸዋል። ምክትል ኀላፊው እንዳሉት አሁን...

በምሥራቅ ጎጃም ዞን ማኅበረሰቡን የጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ: 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የ2016 በጀት ዓመት የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ ትውውቅ መድረክ በደብረ ማርቆስ ከተማ ተካሂዷል። በምሥራቅ ጎጃም ዞን የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን...

ግብዓት በወቅቱ ለማቅረብ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ግብዓት ሥርጭት ወቅት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ በ2016/17 የምርት ዘመን በግብዓት ሥርጭት ሂደት ላይ የታዩ ችግሮች ተገምግመዋል። በውይይቱ ላይ ተሳታፊ የኾኑት...

“ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት ጋር ፍሬያማ ውይይት አድርገናል” ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወደብ አጠቃቀም እና በሌሎች የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን...

“ሕዝቡ ልጆቼ እንዳይማሩ የሚከለክል ሁሉ ጠላቴ ነው ሊል ይገባል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት የትምህርት ተቋማት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል፡፡ ተማሪዎቹ ከትምህርት ገበታ ውጭ የኾኑ ለቀናት፣ ለሳምንታት እና ለወራት ብቻ...