ለሽግግር ፍትሕ ስኬታማነት ሁሉም ሊረባረብ ይገባል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ለሕግ ባለሙያዎች፣ ለባለ ድርሻ አካላት እና ለሥራ ኀላፊዎች በሽግግር ፍትሕ ምንነት፣ አተገባበር፣ ለዘላቂ እርቅ እና ሰላም ባለው አበርክቶ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሰጥቷል። በሥልጠናው...
አሚኮ ገዥ ትርክት በመፍጠር ለሀገር ግንባታ ወሳኝ ሚና እየተጫወተ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ከአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ እና ከሌሎች የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ መሪዎች ጋር በመሆን የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን - አሚኮ በአዲስ አበባ...
ከስምንት ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለማቅረብ እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮአስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017/18 የምርት ዘመን 8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ለማሰራጨት ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ አጀበ ስንሻው ገልጸዋል። ምክትል ኀላፊው እንዳሉት አሁን...
በምሥራቅ ጎጃም ዞን ማኅበረሰቡን የጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የ2016 በጀት ዓመት የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አፈፃፀም እና የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ ትውውቅ መድረክ በደብረ ማርቆስ ከተማ ተካሂዷል። በምሥራቅ ጎጃም ዞን የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን...
ግብዓት በወቅቱ ለማቅረብ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠራ መኾኑን የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ።
ባሕር ዳር: 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ግብዓት ሥርጭት ወቅት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን ለመፍታት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ በ2016/17 የምርት ዘመን በግብዓት ሥርጭት ሂደት ላይ የታዩ ችግሮች ተገምግመዋል።
በውይይቱ ላይ ተሳታፊ የኾኑት...








