በቴክኖሎጂ የዳበረ ትውልድ መገንባት ግድ ይላል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 5 ሚሊዮን ኢትዮ ኮደርስ በተባበሩት አረብ ኤምሬት ተባባሪነት ለኢትዮጵያውያን የሚሰጥ ነጻ የቴክኖሎጅ ሥልጠና ነው። ሥልጠናውን ማንኛውም ሰው መውሰድ የሚችል ሲኾን በመጨረሻም የምሥክር ወረቀት ያስገኛል። ሥልጠናው ለሦስት ተከታታይ ዓመታት...
“ኑ ድንቁን ነገር ተመልከቱ፣ የበረከት ተካፋይም ሁኑ” አባ ሕርያቆስ ጸጋዬ
ወልድያ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ በታላቅ ሥርዓት ይከበራል። ታላቁን በዓል በተቀደሰው ሥፍራ የሚያከብሩ አማኞች እና እንግዶች ደግሞ ከበዓሉ ቀደም ብለው ወደ ላሊበላ እየገቡ ነው። የደብረ ሮሐ...
“የአዕምሯዊ ንብረት ምንነትን እና ፋይዳን ለኅብረተሰቡ በማስረጽ ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል” የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ከኢፌዴሪ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ጋር በመተባበር "የንግድ ምልክት ምንነት እና አስፈላጊነት እንዲሁም የምዝገባ ጠቀሜታ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማሳደጊያ ሥልጠና" በባሕር ዳር...
ለክልሉ አርሶ አደሮች የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ለመስጠት ይሠራል።
ደሴ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን መሬት መምሪያ የአምስት ወራት የዘመናዊ መሬት አሥተዳደር ሥርዓት (ካዳስተር) ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በደሴ ከተማ አካሂዷል። በግምገማ መድረኩ የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ምክትል ኀላፊ እብሬ...
‘ጥርን በባሕር ዳር፤ ባዛራችን ለሰላም” የንግድ አውደ ርዕይ እና ባዛር ሊካሄድ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ 'ጥርን በባሕር ዳር ባዛራችን ለሰላም የንግድ አውደ ርዕይ እና ባዛር' እንደሚያካሂድ አስታውቋል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር...








