“የሃይማኖት ተቋማት ትብብርና አብሮነት ለሰላም ግንባታ ሂደት ትልቅ ሚና አለው” የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርብ ወደኀላፊነት የመጡት የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ጋር ትውውቅ አድርገዋል። ሚኒስትሩ "የሃይማኖት ተቋማት ትብብርና አብሮነት ለሰላም ግንባታ ሂደት ትልቅ ሚና አለው"...
“አባቶቻችን ያስቀመጡልንን ሥርዓት እንጠብቃለን” አባ ሕርያቆስ ጸጋዬ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ላሊበላ እንግዶቿን እግር እያጠበች መቀበሏን ቀጥላለች። የደብረ ሮሐ ቅዱስ ላሊበላ መነኮሳት፣ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች እና የከተማዋ ነዋሪዎች እንግዶችን እግር እያጠቡ በመቀበል ተጠምደዋል። ሁሉም በረከት ለማግኘት ሲፋጠኑ ይውላሉ።...
“ከ9 ሺህ በላይ በሚኾኑ ተፋሰሶች ላይ የተፈጥሮ ሃብት ሥራ ይሠራል” የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከጥር/2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ተግባር እንደሚገባ የክልሉ ግብርና ቢሮ ምክትል ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ ገልጸዋል። ምክትል ኀላፊው እንዳሉት በ2017 በጀት ዓመት በአማራ ክልል በ9 ሺህ 87 ተፋሰሶች 366 ሺህ...
“በነዳጅ ጉዳይ ነጋዴዎች ባለ አደራ እንጂ ባለቤቶች አይደላችሁም” ኢብራሂም መሐመድ (ዶ.ር)
ደሴ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምርያ በነዳጅ ስርጭት፣ ርክክብ እና ሽያጭ መመሪያ እና የአፈጻጸም ጉድለቶች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር በደሴ ከተማ ውይይት አካሂዷል። ውይይቱን የመሩት የአማራ ክልል...
“ዝግጅት አጠናቅቀን እንግዶችን እየተቀበልን ነው” የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር
ወልድያ: ታኅሣሥ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የልደት በዓል በቅዱስ ላሊበላ በታላቅ ሃይማኖታዊ ሥርዓት ይከበራል። በክብረ በዓሉ በርካታ አማኞች እና እንግዶች ይገኛሉ። በታላቁ ሥፍራ በዓሉን ለማክበር ቀደም ብለው የተነሱ እንግዶች ላሊበላ ደርሰዋል። አስቀድመው የደረሱ እንግዶች...








