ማኅበረሰቡ የወባ ትንኝ መራቢያ ቦታዎችን የማፋሰስ፣ የማዳፈን እና የማጽዳት ሥራ እንዲሠራ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም በክልሉ ሁሉም ወባማ ቀበሌዎች የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የወባ ትንኝ መራቢያ ቦታዎችን የማፋሰስ፣ የማዳፈን እና የማጽዳት ሥራ እንዲሠራ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አሥተባባሪ እና...
መጭዎቹ ሃይማኖታዊ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ኅብረተሰቡ ሚናውን እንዲዎጣ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪ አቀረበ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር መሠረት ደባልቄ እንዳሉት የሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲጠናቀቁ የሚሊሻ እና የፖሊስ አካላት ዝግጅታቸውን አጠናቅቀዋል። ኅብረተሰቡም...
አካባቢያችን ሰላም መኾኑ ትምህርታችን ላይ እንድናተኩር አግዞናል” ተማሪዎች
ሁመራ፡ ታኅሣሥ 24/04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አካባቢያቸው ሰላም በመኾኑ ትምህርታቸውን ተረጋግተው እንዲማሩ እንዳስቻላቸው በሁመራ ከተማ አሥተዳደር የሰቲት ሁመራ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ለአሚኮ ተናገረዋል። የ10ኛ ክፍል ተማሪዋ ለምለም ወንድሙ የአካባቢው ሕዝብ እና ተማሪዎች...
የበዓል ወቅት ግብይት እና ጥንቃቄ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን መጭዎቹን ሃይማኖታዊ በዓላት በሰላም ተከብረው እንዲጠናቀቁ ኅብረተሰቡ ከጸጥታ ኃይሉ ጋር በመኾን ሕገ ወጥ ድርጊቶችን አስቀድሞ እንዲከላከል አሳስቧል።
የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ረዳት ኮሚሽነር...
ከ570 ሺህ በላይ የቤተሰብ ኀላፊዎችን የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የደቡብ...
ደሴ: ታኅሣሥ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ "እንደ አቅሜ አዋጣለሁ፤ እንደ ሕመሜ እታከማለሁ" በሚል መሪ መልዕክት ዞናዊ የ2017 ዓ.ም የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ በባለፈው በጀት ዓመት እንደ...








