በብቃት የወጣቶች የሥራ ልምምድ ከ2 ሺህ 7መቶ በላይ ወጣቶች የሥራ እድል ተፈጥሯል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በከተሞች የሚታየውን የሥራ አጥነት ችግር ለመፍታት ከመደበኛ የሥራ ዕድል ፈጠራ ባለፈ ከዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በሀገሪቱ በሚገኙ አሥር ከተሞች እየተሠራ ይገኛል። በአማራ ክልል ተጠቃሚ ከኾኑ ከተሞች...

“ያገኘነው ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ሥልጠና የአካባቢያችንን ሰላም ለመጠበቅ ያስችለናል” በዳንሻ ከተማ ተመራቂ ሚሊሻዎች

ሁመራ: ታኅሣሥ 25/04/17 ዓ.ም (አሚኮ) "ያገኘነው ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ሥልጠና የአካባቢያችንን ሰላም ለመጠበቅ ያስችለናል" ሲሉ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በዳንሻ ከተማ የ2ኛው ዙር ተመራቂ ሚኒሻዎች ተናግረዋል። ከተመራቂዎቹ መካከል መቶ አለቃ ልጁ ካሳ ይመር...

ለልደት በዓል የምርት እጥረት እንዳይኖር በብዛት እያመረቱ መኾኑን አምራች ኢንዱስትሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ከተማ ልማት ቢሮ ከአሚኮ ዘጋቢዎች ጋር አምራች ኢንዱስትሪዎች ያሉበትን ኹኔታ ቅኝት አድርጓል። በጉብኝቱ በዩኒሰን የምግብ ዘይት ፋብሪካ እና ማርታ ምግብ ኮምፕሌክስ ምልከታ ተደርጓል። በዩኒሰን የምግብ...

“እንኳን አየውህ ሳይደክም ጉልበት የት አገኝህ ነበር ከዋልኩኝ ከቤት”

ወልድያ: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሠርክ አዲስ የኾኑትን፣ ታይተው የማይጠገቡትን፣ ሲያዩዋቸው የሚያሳሱትን፣ ሲርቋቸው የሚናፍቁትን፣ የሥልጣኔ ልክ ማሳያዎችን፣ የታላቅነት ምስክሮችን፣ የጠቢብነት አብነቶችን፣ የቀዳሚነት አሻራዎችን አይቶ የማይገረም ማነው? አይቶ የሚጠግባቸው፣ ተረድቶ የሚጨርሳቸው፣ ጽፎ የሚገልጻቸው፣ ተናግሮ የሚፈጽማቸውስ...

የአማራ ሴቶች ማኅበር ተዛብቶ የቆየውን የሥርዓተ ጾታ አስተሳሰብ እና ተግባር ለማስወገድ የበኩሉን አስተዋጽኦ ማበርከቱ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች ማኅበር ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸሙን በባሕር ዳር ከተማ እየገመገመ ነው። የአማራ ሴቶች ማኅበር ዳይሬክተር ገነት ወንድም እንዳሉት ማኅበሩ የተዛባ የሥርዓተ ፆታ አስተሳሰብ እና ተግባርን ለማስወገድ...