ኢትዮ ቴሌኮም የዲጂታል ኢትዮጵያን ጉዞ ለማሳካት ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) ከኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ጋር የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠን በጋራ መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
ሚኒስትሩ ኢትዮ ቴሌኮም...
ቻት ጂፒቲ ምንድን ነው ? (ሳይቴክ ዘመነኛ)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቻት ጂፒቲ የሰው ሠራሽ አስተውሎትን የተላበሰ የቋንቋ መዋቅርን ተረድቶ ሰዎች ለሚሰጡት የጽሑፍ ትዕዛዝ ምላሽ የሚሰጥ ቴክኖሎጂ ነው።
ቻት ጂፒቲ ቻት እና ጂፒቲ ከሚባሉ ሁለት ቃላት የተዋቀረ ነው። ቻት...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት!
የግል መገናኛ ብዙኃን ለሀገርና ለትውልድ ግንባታ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ በሀገራችን ፋና ወጊ ከሆኑ የግል ቴሌቪዥን ጣቢያዎች በቀዳሚነት የሚጠቀሰውን የኢቢኤስን የቴሌቪዥን ጣቢያ ጎብኝተናል፡፡
ኢቢኤስ ባለፉት 15 ዓመታት በግሉ የሚዲያ ዘርፍ በርካታ የመዝናኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለሕዝብ...
“ኑ በዓለ ልደትን በቅዱስ ላሊበላ እናክብር፤ የበረከቱ ተከፋይም እንሁን” ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ
ወልድያ: ታኅሣሥ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ የቅዱስ ሲኖዶስ አባል እና የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ ለልደት በዓል መልዕክት አሥተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም "በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦
“380 ሄክታር የሚሸፍነው እና በሶማሌ ክልል የሚገኘው የገበታ ለሀገር ሥራ አንዱ አካል የኾነው የሸበሌ ፕሮጀክት ለወደፊት የመስፋፋት ከፍተኛ አቅም አለው።
የትኛውንም የሀገራችን ጫፍ ስንጎበኝ ኅልቆ መሳፍርት ከሌላቸው እድሎች እና ተስፋዎች ጋር እንገናኛለን። ኢትዮጵያ እያንሰራራች ነው።
በፈተናዎች...








