በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የበዓል መግደፊያ ድጋፍ ተደረገ።

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች የልደት በዓል መግደፊያ ድጋፍ አደርጓል። ወይዘሮ ሽዋዬ በቀለ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የአራዳ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ከራሳቸው...

“እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሳስ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

የእርድ ሥርዓቱ ጤናማ እንዲኾን ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር እንስሳት እና ዓሳ ሃብት ልማት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኀይሉ ዓለሙ በከተማ አሥተዳደሩ ለልደት በዓል በማኅበር የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች የእርድ እንስሳትን እያቀረቡ ይገኛሉ ብለዋል። እስከ አሁንም...

“በጥንታዊ ሥልጣኔ የደመቀች፤ በአኩሪ ታሪክ የታወቀች፤ በመንፈሳዊ ጥበብ የመጠቀች”

ወልድያ: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙዎች የትናንታቸውን ጥለዋል፤ ታሪክ እና ትዝታቸውን አጥተዋል፤ ወግ እና ባሕላቸውን ተነጥቀዋል። የትናንት የሚሉት ማንነት፣ በትዝታ የሚያመጡት ዕውነት፣ በመዝገብ የሚይዙት እኔነት፣ ለልጅ ልጅ የሚነግሩት የታሪክ ሰንሰለት የላቸውም። ነጻነታቸውን አጥተዋል። ሉዓላዊነታቸውን ተነጥቀዋል።...

የልደት በዓል የተጣሉ ፍጥረታት የታረቁበት ዕለት ነው።

ፍኖተ ሰላም: ታኅሣሥ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ከሚከበሩ በዓላት መካከል የኢየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው። በዓሉ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ክዋኔዎችን አቅፎ የያዘ ነው። በተለይም በበዓሉ ዕለት የገና ጨዋታ በብዛት ይከወናል።...