“አሚኮ ከትናንት እስከዚህ ሰዓት”
ባሕር ዳር: ጥር 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራን ውበት፣ ማንነት፣ የተፈጥሮ ጸጋ፣ ማኅበራዊ እና የኢኮኖሚ ልህቀቱን ሊገልጥ በአርቆ አሳቢዎች ሲመሠረት ብዙዎች አሁን የደረሰበት ደረጃ ይደርሳል ብለው ግን አላሰቡም። የዚያ ዘመን ድንቅ ልጆች ምንም ሳይኖራቸው ብዕር...
መንግሥት በክልሉ የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ተጠቃሚ ለመኾን አቅም ላነሳቸው ሰዎች 1 ቢሊዮን ብር...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2017 ዓ.ም የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አባላትን ለማሳደግ በዞን እና በወረዳዎች የንቅናቄ መድረክ ሲካሄድ መቆየቱን የአማራ ጤና ቢሮ የሃብት አሠባሠብ አሥተዳደር እና አጋርነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አዲሱ...
ምክር ቤቱ 14ኛ መደበኛ ጉባዔውን ነገ ያካሂዳል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 14ኛ መደበኛ ጉባዔ ነገ ይካሄዳል።
ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሂደው መደበኛ ጉባዔ ላይ የነዳጅ ውጤቶችን የግብይት ሥርዓት ለመደንገግ በተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ...
“የጤና መድኅን ወጭው ከፍተኛ ቢኾንም የሰውን ሕይዎት መታደግ እስከቻለ ድረስ እንደ ኪሳራ አናየውም”...
ደባርቅ: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ከተማ አሥተዳደር ጤና ጥበቃ ጽሕፈት ቤት የመክፈል ዓቅምን መሠረት ያደረገ የማኅበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድኅን ዓመታዊ መዋጮ አፈጻጸም የሥልጠና እና የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል።
በሥልጠና እና የንቅናቄ...
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በቡግና ወረዳ ድጋፍ ለሚፈልጉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
ወልድያ: ታኅሣሥ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር በሰሜን ወሎ ዞን በቡግና ወረዳ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት የመቄዶንያ በጎ አድራጎት ማኅበር የሕክምና ቡድን አሥተባባሪ ዮናስ ሙሉጌታ የመቄዶንያ በጎ አድራጎት...








