በሰሜን ጎንደር ዞን የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል።
ደባርቅ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል። የሰሜን ጎንደር ዞን ፖሊስ መምሪያ በዓሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከጸጥታ ኃይሉ የቁጥጥር እና...
“ኢትዮጵያ ተግባራዊ ባደረገችዉ የማክሮ ኢኮኖሚ ተኪ ምርትን ማበረታታት ተችሏል”የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር ተግባራዊ የተደረገዉ ማክሮ "ኢትዮጵያ ተግባራዊ ባደረገችዉ የማክሮ ኢኮኖሚ ተኪ ምርትን ማበረታታት ተችሏል"የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አዲስ አበባ: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር ተግባራዊ የተደረገዉ ማክሮ...
ጥምቀትን በጎንደር የባሕል ሳምንት ማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
ጎንደር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 15ኛው ጥምቀትን በጎንደር የባሕል ሳምንት ማጠቃለያ መርሐ ግብር እና 16ኛው የአማራ ክልል ባሕል እና ኪነ-ጥበብ ፌስቲባል ማጠቃለያ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ የጎንደር ከተማ...
የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ጎንደር ገቡ።
ባሕር ዳር: 09/2017ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ፣ እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች ጎንደር ከተማ ገብተዋል። የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ጨምሮ ከፍተኛ የሥራ ኅላፊዎች ጎንደር ከተማ የተገኙት በከተማዋ እየተካሄደ...
ማኅበረሰቡ ከአጭበርባሪዎች እንዲጠነቀቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አሳሰበ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በካናዳ የሥራ እና ትምህርት ዕድል ለማመቻቸት ሕጋዊ ውክልና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞትዮስ(ዶ.ር) የተሰጣቸው በማስመሰል ሕገ ወጥ ደብዳቤ አዘጋጅተው እያሰራጩ ያሉ አካላት መኖራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የሚኒስትሩ...








