ጥምቀት የነጻነት ቀን ነው።
ሰቆጣ: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ በማየ ዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ የተጠመቀበትን እለት በማስመልከት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በየዓመቱ የጥምቀት በዓልን ወደ ወንዝ በመውረድ ታከብራለች።
በዚህም በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ ጥምቀተ ባሕሩን በባረኩበት...
“መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ተመስሎ በትክሻው ላይ አረፈ” በመጽሐፍ ቅዱስ እንደተጻፈ!
ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጌታን መንገድ አዘጋጁ፥ ይሄድበት ዘንድ ጥርጊውንም አቅኑ፥ ተራራው ዝቅ ይበል፥ ኮረብተውም ሜዳ መኾን አለበት፤ ስጋ የለበሰ ሁሉ ቀና እና ታዛዥ አገልጋይም መኾን አለበት እያለ ሰዎችን ሲያጠምቅ አይሁዶች እና...
” ጥንታዊ ሥልጣኔን ታሳቢ ያደረገ፣ ታሪክን ከግምት ያስገባ እና እሴትን የጠበቀ የሃሳብ ልዕልና ያስፈልጋል”...
ጎንደር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በጥምቀት በዓል ላይ ለመታደም ጎንደር መግባታቸውን መዘገባችን ይታወሳል። ፕሬዚዳንቱ ከጎንደር ከተማ የተለያዩ የማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይቱ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ...
የከተራ በዓል በቅዱስ ላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ባሕርዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተራ በዓል በቅዱስ ላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው። ላሊበላ የከተራ እና የጥምቀት በዓላት በድምቀት ከሚከበሩቸው አካባቢዎች መካከል አንደኛዋ ናት።
የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል በታላቅ ድምቀት የምታከብረው ላሊበላ ጥምቀትንም...
“ጥምቀትን ሕዝበ ክርስቲያኑ ዘር እና ቀለም ሳይለዩ በአንድነት ማክበራቸው ሕዝብን ከማቀራረብ ባለፈ የመረዳዳት ባሕልን...
ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ በተለምዶ ዓባይ ማዶ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ 11 ታቦታት ዓባይ ወንዝ ዳርቻ በሚገኘው ባሕረ ጥምቀት አርፈዋል።
ታቦታቱ በካሕናት፣ ዲያቆናት እና መዘምራን በዝማሬ፤ የእምነቱ ተከታዮች ደግሞ...








