” ጥምቀት ለኢትዮጵያዊያን ትልቁ መገለጫችን ነው” የደብረ ታቦር ከተማ ከንቲባ ደሴ መኮንን

ደብረ ታቦር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በደብረ ታቦር ከተማ አጅባር ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣ የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር...

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተላከ መልዕክት ለዩጋንዳ እና ለኬኒያ ፕሬዚዳንቶች...

ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተላከ መልዕክት ለዩጋንዳ ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሰቬኒ እንዲሁም ለኬንያ ፕሬዚደንት ዊሊያም ሩቶ አድርሰዋል፡፡ አምባሳደሩ ሬድዋን ሁለቱ መሪዎች መልካም ጉርብትና እና ቀጣናዊ...

“የዘንድሮው የጥምቀት በዓል ረጅም ዓመት ያገለገሉ አባቶች የታሰቡበት መኾኑ ለየት ያደርገዋል” መልዓከ ገነት ደጀን...

ባሕር ዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በከሚሴ ከተማ የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። የወረዳ አጥቢያዎች ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል ክፍል ኀላፊ መምህር ኤፍሬም መላኩ የጥምቀት በዓል ኢየሱስ ክርስቶስ የዮሐንስን ልዕልና እና የሱን...

የጥምቀት በዓል በቅዱስ ላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው።

ባሕርዳር፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም { አሚኮ} የጥምቀት በዓል በቅዱስ ላሊበላ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ሊቃውንት፣ የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን፣ ምዕመናን እና የውጭ ሀገር ጎብኝዎች ተገኝተዋል። ላሊበላ የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል...

የጥምቀት በዓል በደብረ ታቦር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።

ደብረ ታቦር፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም { አሚኮ} የጥምቀት በዓል በደብረ ታቦር ከተማ አጅባር ሜዳ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣ ሊቃውንት፣...