ዓለም የጥምቀት በዓልን እያከበረች ነው

ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ከ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን በላይ አማኞችን አቅፎ በያዘው የክርስትና ሃይማኖት የጥምቀት በዓል በተለያየ መልክ እና ቅርጽ እየተከበረ ነው። ዓለም የጥምቀት በዓልን ስታከብር በሁለት ጎራ ተከፍላ ነው፤...

ጥምቀት አንድነትን እና ትህትናን የሚያስተምር በመኾኑ ለሰላም እና ለአብሮነት እንደሚሠሩ በደብረ ማርቆስ የጥምቀቱ ታዳሚዎች...

ደብረ ማርቆስ፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ እሴቱን ጠብቆ በደብረ ማርቆስ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። ታቦታት ከመንበራቸው ወጥተው ካደሩበት የባሕረ ጥምቀቱ ስፍራ የቤተክርስቲያኗ ሊቃውንት ቅዳሴ፣ ማህሌት እና ሌሎች ሃይማኖታዊ ሥርዓቶችን ሲያከናውኑ...

”ኢየሱስ ክርስቶስ ትህትናን እንዳስተማረ እኛም ጥያቄያችን ወደ እግዚአብሔር በትህትና ልናቀርብ ይገባል” ብጹዕ አቡነ ዘካርያስ

ፍኖተ ሰላም፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በፍኖተ ሰላም ከተማ ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት እየተከበረ ነው። በጥምቀት በዓሉ ላይ የተገኙት የምዕራብ ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ...

” እኛ ሰዎች መጥፎ ነገር በመሥራት በራሳችን ላይ ዕዳ ማምጣት የለብንም” መምህረ መምህራን የኔታ...

ደብረ ታቦር:ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ በደብረ ታቦር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣ የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ደሴ...

የጥምቀት በዓል በኮምቦልቻ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።

ደሴ: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ካህናቱ ሌሊቱን ሲያመሰግኑ እና ዕለቱን የተመለከተ ትምህርት ለሕዝቡ ሲያስተምሩ ነው ያደሩት፡፡ ከጠዋት 12 ሠዓት ጀምሮ የጥምቀተ ባሕሩ ጸሎት ከተደረገ እና ከተባረከ በኋላ በዓሉን ለማክበር ለተሰበሰበው ሕዝብ ተረጭቷል፡፡ ካህናቱ ሕዝቡን...