“ትሕትና የልዕልና መሠረት ነው” መጋቢ ሀዲስ መምህር ዜናዊ አሸተ

ሁመራ: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ የጥምቀት በዓል በተከዜ ወንዝ ዳርቻ ተከብሯል። የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ በአደባባይ ሥርዓታቸው ከሚፈጸሙና ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው። የጥምቀት በዓል ልክ እንደሌሎቹ...

“ሁላችንም ለሀገር ሰላም እና ዕድገት የሚጠበቅብንን ልንወጣ ይገባል” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

ሁላችንም ለሀገር ሰላም እና ዕድገት የሚጠበቅብንን ልንወጣ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ አሳሰቡ፡፡ ፓትርያርኩ ሁሉም ሰው ስለ ሰላም ዋጋ ቆም ብሎ ሊያስብ እንደሚገባ አስገንዝበዋል፡፡ የሰው ልጅ ዘላቂ ሕይወትን...

የጥምቀት በዓል በመላ ሀገሪቱ በድምቀት እየተከበረ ነው።

በከተራ በዓል ወደ ጥምቀተ ባህር ትናንት ወርደው የነበሩ ታቦታት በሊቃውንት ዝማሬ፣ በሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች መዝሙርና በእምነቱ ተከታዮች እልልታና ሆታ ወደ መንበረ ክብራቸው እየተመለሱ ነው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ...

“የጥምቀት በዓልን ስናከብር ፍቅርን፣ ለሀገር ሰላም እና አንድነት መትጋትን በተግባር በማሳየት መኾን አለበት”...

ባሕር ዳር፡ ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በደመቀ ሥነ-ሥርዓት በድሬዳዋ እየተከበረ ነው። በድሬዳዋ እየተከበረ ባለው በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የድሬዳዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ በርቶሎሚዎስ፣ ሊቃውንት...

“ጥምቀት ሁላችንም በፍቅር እና በትህትና እንድንኖር ያስተምራል” አባ ሕርያቆስ ጸጋዬ

ባሕርዳር: ጥር 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በቅዱስ ላሊበላ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ገዳም አሥተዳዳሪ አባ ሕርያቆስ ጸጋዬ፣ የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክንያት...