“ከተማችን የጋራ ቤታችን ናት” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ባለሃብቶች እና የንግዱ ማኅበረሰብ የሚሳተፉበት የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው። ውይይቱ በቀጣይ ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ በሚከናወኑ ሕዝብን ተጠቃሚ በሚያደርጉ የልማት ሥራዎች ላይ ያተኮረ ነው።...
የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ላይ እየተመከረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ''የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ለዘላቂ ምርታማነት ዕድገት'' በሚል መሪ መልዕክት ለምዕራብ አማራ የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ የማኅበረሰብ ተፋሰስ ልማት ንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ የክልል ግብርና ...
ጥምቀትና ቃና ዘገሊላ በዓላት በሰላም ተከብረው መጠናቀቃቸውን የጸጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል አስታወቀ።
ባሕርዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታና ደኅንነት ጥምር ኃይል ጥምቀትና ቃና ዘገሊላ በዓላት በሰላም ተከብረው መጠናቀቃቸውን አስታውቋል።
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዩኒስኮ ካስመዘገበቻቸው ከማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ አንዱ የኾነው የጥምቀት በዓል አዲስ አበባን...
ከከተራ እስከ ቃና ዘገሊላ ያሉ በዓላት በሰላም መጠናቀቃቸውን የአማራ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
ባሕርዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ ያለምንም የፀጥታ ችግር በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
ኮሚሽኑ ባወጣው የምስጋና መልዕክት ከከተራ እስከ ቃና ዘገሊላ ያሉ በዓላት በዓደባባይ...
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በጎንደር ከውጭ ሀገር ጎብኝዎች ጋር መገናኘታቸውን ገለጹ።
ባሕርዳር: ጥር 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በጎንደር የጥምቀት በዓልን የታደሙ የውጭ ሀገራት ጎብኝዎችን ማግኘታቸውን ገልጸዋል።
ፕሬዚዳንቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በዓሉን በድምቀት የሚያከብሩ የውጭ የሀገር ጎብኝዎችን ማግኘት እና መቀበል...








