በደቡብ ወሎ ዞን የተፋሰስ ልማት ሥራ በይፋ ተጀምሯል።

ደሴ: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ዞናዊ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በደቡብ ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያ ወረዳ ተካሂዷል። በተፋሰስ ሥራ አጀማመሩ ላይ የአማራ ክልል መስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ ኀላፊ ዳኝነት ፋንታ...

“በችግሮቻችን ላይ ስለነቃን ሕዝብ እና መንግሥት ተቀራርበን እየሠራን ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...

ጎንደር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" የኤግዚቢሽን እና ውይይት መድረክ በጎንደር ተጀምሯል። በኤግዚቢሽን እና የውይይት መድረኩ ባለሃብቶች እና የዘርፉ...

የሰቆጣ ቃልኪዳን ለውጥ ያሳየ ፕሮግራም መኾኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የምግብ ሥርዓት እና ኒውትሪሽን ሥራዎችን ቅንጅታዊ አሠራር ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል። የጤና እና ግብርና ሚኒስቴሮች በጋራ የሚያስተባብሩት 15 ሴክተር መሥሪያ ቤቶችን ያካተተው የምግብ...

የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራውን በተቀናጀ መንገድ ለመምራት እየተሠራ ነው፡፡

ደብረ ብርሃን: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ መርሻ አይሳነው የግብርና ባለሙያዎችን በማሠልጠን እና አርሶ አደሩን ተሳታፊ...

የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ የመሬታቸውን ለምነት እየመለሰ መኾኑን የባንጃ ወረዳ አርሶ አደሮች...

እንጅባራ: ጥር 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2017 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ በባንጃ ወረዳ ሰንከሳ ቀበሌ ተጀምሯል። የወረዳው አርሶ አደሮችም የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራ ከተጀመረ ወዲህ የመሬታቸው የአፈር ለምነት መመለሱን ተናግረዋል። መሬት...