“ኢትዮጵያ ያገኘችውን ሀገራዊ ምክክር የማድረግ ዕድል ሁሉም አካላት በአግባቡ መጠቀም ይገባቸዋል” ጌድዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) “የዜጎች ተሳትፎ ለተሳካ አካታች ሀገራዊ ምክክር እና ለዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ” በሚል መሪ መልዕክት በርካታ አካላት የተሳተፉበት ፎረም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እየተካሄደ ነው። በፎረሙ የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ...

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የጎንደር አብያተ መንግሥታት እድሳትን ጎበኙ።

ጎንደር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርስቲ የምሥረታ በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። በዓሉ ከጥር 14/2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ድረስ 20 በሚኾኑ ሁነቶች ይከበራል። በዩኒቨርስቲው የምስረታ በዓል ላይ ለመሳተፍ ጎንደር ከተማ...

ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት ማምጣት አሁንም ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 የትምህርት ዘመን የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በግምገማው ከክልል እስከ ወረዳ ድረስ የሚገኙ የትምህርት መሪዎች፣ የዞን አሥተዳዳሪዎች፣ ከንቲባዎች፣ የብልጽግና ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን በክልሉ መንግሥት በጀት እንዲደገፉ ለማድረግ እየተሠራ ነው።

ወልድያ: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች እና አባላት በወልድያ ከተማ አሥተዳደር የኢኮኖሚ፣ የማኅበራዊ እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ምልከታ፣ ቁጥጥር እና ድጋፍ አድርገዋል። ከሌማት ትሩፋት አኳያ ለተደራጁ ወጣቶች ሥራ...

“ቀደምት ኢትዮጵያውያን ልዩነታቸውን ወደ ጎን ትተው ሀገር አስቀጥለዋል”አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር: ጥር 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ጥቅም እና በሕዝብ ተጠቃሚነት ላይ የጋራ መግባባትን ማጠናከር እንደሚገባ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናግረዋል። በብሔራዊ መግባባት ላይ ያተኮረው ሁለተኛው የፓርላማ የዜጎች...