“በዓሉ የከተማችንን የቱሪዝም መዳረሻነት፣ ሰላም እና ልማት የምናሳይበት ነው” ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ

ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ "የሰባር አፅሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ" ዓመታዊ ክብረ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው። የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ ክብረ በዓል ከሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቱ ባለፈ ለባሕር ዳር ከተማ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ትልቅ...

ሃይማኖታዊ በዓላትን ከቱሪዝም ጋር ማስተሳሰር ቱሪዝሙን ለማነቃቃት ያግዛል።

ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር የሚከበሩ በዓላት ከመንፈሳዊ ጠቀሜታቸው በተጨማሪ ቱሪዝምን ስለሚያነቃቁ ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው ሲሉ የባሕር ዳር ነዋሪዎች ገልጸዋል። የባሕር ዳር ነዋሪ እና በፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል አገልጋይ ሄኖክ እንዳላማው...

“ማኅበራዊ ሚድያው ሲፈተሽ”

ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ እኔ በውጭ እግር ኳስ ፍቅር የተለከፋችሁ ከኾናችሁ የጥር የዝውውር ወቅት ከተከፈተበት ጊዜ አንስቶ በምትሰሟቸው ዜናዎች መደነቃችሁ አይቀርም፡፡ የዜናዎቹ አስደናቂነት ብዙ ክለቦች በጥሩ የዝውውር ወቅት በርከት ያሉ ተጨዋቾችን...

የሰባር ጊዮርጊሥ ክብረ በዓል በባሕር ዳር በድምቀት ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ጥር 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰባር አጽሙ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብረ በዓል በባሕር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊሥ ካቴድራል በማለዳው በድምቀት ተጀምሯል። የባሕር ዳር እና አካባቢው የተሰባሰቡ ምዕመናን በፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊሥ ካቴድራል ዙሪያ ታድመዋል። የተለያዩ...

ከ24 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።

እንጅባራ: ጥር 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረስብ አሥተዳደር በተያዘው በጀት ዓመት ከ70 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ታቅዶ ባለፉት 6 ወራት 24 ሺህ133 የሚኾኑ ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል። ይህም በዓመቱ ከተያዘው ዕቅድ...