340 ሚሊዮን ኩንታል የስንዴ ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሠራ መኾኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አምስት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ በተለይም በእርሻ እና በአበባ ልማት ዘርፍ የተሠሩ ተግባራትን አስመልክቶ ግብርና ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል። የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር) በሰጡት መግለጫ ዘርፉ...

ኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት መኾናቸውን ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ገለጹ።

ባሕር ዳር: ጥር 19/2017 ዓ.ም( አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር ኢኖንሴባ ሎሲን ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።...

የአፍሪካ ኅብረት አጀንዳዎችን ማስቀደም እና ጠንካራ የንግግር ባሕልን ማዳበር እንደሚገባ ፕሬዚዳንት ታዬ ...

ባሕር ዳር: ጥር 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በኬኒያ ናይሮቢ በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት ተቋማዊ ማሻሻያ ሥብሠባ ላይ ተካፍለዋል። ፕሬዚዳንቱ በሥብሰባው ባስተላለፉት መልዕክት ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ኅብረት ተቋማዊ ማሻሻያ አጀንዳ ስኬታማ ትግበራ ቁርጠኛ መኾኗን...

ምክር ቤቱ ሁለት የብድር ስምምነቶችን አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ጥር 19/2017 ዓ.ም( አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን አንደኛ ልዩ ስብሰባውን አካሂዷል። ምክር ቤቱ ባካሄደው አንደኛ ልዩ ስብሰባ መንግሥት ከዓለም አቀፉ የልማት ማኅበር ጋር ያደረጋቸውን ሁለት...

“ባለፉት የለውጥ ዓመታት ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ወሳኝ መሠረት የጣሉ ተግባራት ተከናውነዋል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ጥር 19/2017 ዓ.ም( አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባለፉት የለውጥ ዓመታት ለዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ወሳኝ መሠረት የጣሉ ተግባራት መከናወናቸውን አስታውቀዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ...