ከ17 ሺህ በላይ ሕጻናትን በክትባቱ ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን የሞጣ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ። 

ደብረማርቆስ: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሦሥተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ መሰጠት መጀመሩን የሞጣ ከተማ አሥተዳደር ጤና ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ‎ ‎የሞጣ ከተማ አሥተዳደር ጤና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አየለ ገረመው በሦሥተኛው ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ...

ኅብረተሰቡ ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የኾኑ አካባቢዎችን በማጽዳት ርብርብ እንዲያደርግ ተጠየቀ።

ፍኖተ ሰላም: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ስንሻው ፍሬው በጃቢጠህናን ወረዳ ዘጓይ ቀበሌ ነዋሪ ሲኾኑ ሰውነታቸውን የብርድ እና ማንቀጥቀጥ ስሜት ተሰምቷቸው በፍኖተሰላም ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለሕክምና መጥተው ነው አሚኮ ያገኛቸው።   በጤና ጣቢያው ምርመራ ተደርጎላቸው በወባ...

“ለሁሉም ምቹ የኾነች ኢትዮጵያን ለማየት በቅንጅት መሥራት ይገባል” 

አዲስ አበባ: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማኅበራት ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ብሔራዊ የአካል ጉዳተኞች ረቂቅ ፖሊሲ የመጨረሻ ውይይት እየተካሄደ ነው።   ውይይቱ ሀገሪቱ ተቀብላ ለፈረመቻቸው ዓለም አቀፍ ሕጎች...

የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ተደራሽነት ብቁ እና ጤናማ ትውልድ ለመፍጠር ድርሻቸው የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሦሥተኛ ዙር የተቀናጀ ክልላዊ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያም የክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩን በሰላም አርጊው ማርያም 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አካሂዷል፡፡ በመርሐ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ የሞዴል የገጠር መንደሮች አስረከቡ። 

ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሀዲያ እና ስልጤ ዞኖች የተገነቡ የሞዴል የገጠር መንደሮች አስረክበዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ረቡዕ በሀላባ እና ከምባታ ዞኖች የነበረንን የሞዴል የገጠር...