ምርጫ ሀገራትን ከቀውስ ወደ ሰላም እንዴት አሸጋገራቸው?

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪክ ውስጥ ምርጫ ግጭቶችን ከጦር ሜዳ ወደ ድምፅ መስጫ ሳጥን በማሸጋገር ሀገራትን ከከፋ ውድቀት ለመታደግ የሚያስችል ተቋማዊ መሣሪያ ነው። የቀድሞው የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሳሙኤል ሀንቲንግተን ምርጫን የጦርነት ምትክ በማለት...

“የምርጫ ካርድ እየወሰድን፤ ለሀገር እና ለሕዝብ የሚበጀውን ተመራጭም እየለየን ነው” የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች

ሰቆጣ: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመጭው ግንቦት ወር የሚካሄደውን ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተከትሎ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች የመራጭነት ካርዳቸውን ቀድመው በመውሰድ ለምርጫው ዝግጁ መኾናቸውን ገልጸዋል። ዜጎች በአካል በምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት እና በዲጂታል አማራጭ በ"ምርጫዬ" መተግበሪያ...

ለሰላም መሥራት የአፍራሽ ኃይሎችን እኩይ አላማ ማምከን ነው።

ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም(አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ''የምንገነባው ሕጋዊ እና ሕዝባዊ መንግሥት የሚወሰነው በምርጫ በምናደርገው ተሳትፎ ልክ ነው'' በሚል መሪ መልዕክት ከፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ተወያይተዋል። የመድረኩ ተሳታፊዎች የውጭ ሀገር ጠላቶች...

ሹዋሊድን ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያሳይ መልኩ ለማክበር ዝግጅት ተጠናቅቋል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ የአብሮነት እሴትን ከሚያጎለብቱ ባሕላዊ በዓላት አንዱ በሀረሪ ክልል በየዓመቱ በድምቀት የሚከበረው የሹዋሊድ በዓል አንደኛው ነው። የዘንድሮው የሹዋሊድ በዓል በክልሉ ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን በሚያሳይ መልኩ እና የክልሉን ልማት...

ከ70 በላይ ሀገራት… 800+ ባለሀብቶች… በአንድ መድረክ!

አዲስ አበባ: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ71 ሀገራት በላይ የተውጣጡ ከ800 በላይ ባለሃብቶች፣ የቢዝነስ መሪዎች እና አማካሪዎች የተሳተፉበት አራተኛው ኢንቨስት ኢን ኢትዮጵያ 2026 ከፍተኛ የኢንቨስትመንት ፎረም "ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ዝግጁ ናት" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ...