በዓለም መድረክ ሞገስ ያገኘው የምኒልክ ቴምብር

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገሬው ሰው "ደብዳቤ ቢጽፉት እንደቃል አይኾንም እንገናኝ እና ልንገርሽ ሁሉንም" እያለ ሲቀኝ ኖሯል። ደብዳቤ በአካል እንደመገናኘት ባይኾንም የተራራቁትን በተቻለ መጠን ሲያቀራርብ ኖሯል። የደብዳቤ ማድረሻው ደግሞ ፖስታ ነው። ሰዎች ደብዳቤውን የሚያደርስላቸውን...

በክልሉ በትምህርቱ ዘርፍ የተመዘገበው ውጤት በብዙ ፈተናዎች ያለፈ እና መሻሻል የታየበት ነው።

እንጅባራ፡ ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከ500 በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዕውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በ2017 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከወሰዱ 6ሺህ...

እየተሰጠ ያለው ክትባት ለሕጻናት ጤንነት ትልቅ ፋይዳ አለው።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 01 /2818ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከመስከረም 30/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ እየተሰጠ ይገኛል። በክልሉ በስምንት ዞኖች እና በሪጂዮ ፖሊታንት ከተሞች ነው ክትባቱ እየተሰጠ ያለው። በዘመቻው 3...

ሕጻናት የፖሊዮ ክትባትን በአግባቡ እንዲወስዱ ማኅበረሰቡ ኀላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ከሰው ወደ ሰው በቫይረስ አማካኝነት የሚተላለፍ በሽታ ነው። ቫይረሱ የነርቭ ሥርዓትን በማጥቃት ለአካል ጉዳት እንደሚዳርግ እና በክትባት መከላከል እንደሚቻል የጤና ባለሙያዎች ይገልጻሉ። አሚኮ ያነጋገራቸው የደብረታቦር...

ተማሪዎች ውጤታማ እንዲኾኑ የወላጆች ሚና ከፍተኛ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ስር ካሉ ትምህርት ቤቶች በ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ፈተናዎች የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅና ተሰጥቷቸዋል። ተማሪ ሰላማዊት አያልነው በመርሐ ግብሩ አንዷ ተሸላሚ ኾና...