“የታጠቁ ኃይሎች የሕዝብን ሰቆቃ በመረዳት ሰላምን ያስቀድሙ” ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ

ደብረ ታቦር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን እስቴ ወረዳ የሰላም እና የጸጥታ አደረጃጀቶች ከክልል እና ከዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ ክልሉ የሰላም ችግር ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም በእስቴ ወረዳ እና አካባቢው...

አትክልት እና ፍራፍሬ ልማት

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሜጫ ወረዳ ጉቲ ቀበሌ ነዋሪ የኾኑት አርሶ አደር ደርብ አብተው አትክልትና ፍራፍሬ ማምረት የጀመሩት ከግብርና ባለሙያዎች በተሰጣቸው ሥልጠና እና ድጋፍ ነው። በሥራው ላይም የተሻሻለ ዝርያ በመጠቀማቸው ውጤታማ...

በባሕር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በቆሎን ማቀነባበር የሚያስችል የማሽን ተከላ ሥራ ተጠናቅቆ የሙከራ ምርት...

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፓሮን ትሬዲንግ የተሰኘው ሀገር በቀል ኩባንያ በባሕር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በ500 ሚሊዮን ብር ካፒታል በቆሎን በማቀነባበር ስታርች ለማምረት የሚያስችል የማሽን ተከላ ሥራዎችን በማጠናቀቅ የሙከራ ምርት ማምረት መጀመሩን...

29 የንጹሕ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ውኃ እና ኢነርጂ...

ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ 29 የንጹሕ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ውኃ እና ኢነርጂ መምሪያ አስታውቋል። በምዕራብ ጎጃም ዞን የንጹሕ መጠጥ...

የላሊበላ ፣ ኩልመስክ፣ ሙጃ የመንገድ ፕሮጀክት እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የላሊበላ፣ ኩልመስክ ፣ ሙጃ የመንገድ ፕሮጀክት እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታውቋል። 48 ነጥብ 78 ኪሎሜትር የሚረዝመው የላሊበላ፣ ኩልመስክ ፣...