እውቀትን የተከለከሉ የሀገር ተረካቢዎች!

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙዎች ትምህርትን ፍለጋ ተራራ ወጥተዋል፤ ቆልቁለት ወርደዋል፡፡ በባዶ እግራቸው እየተጓዙ በእሾህ ተወግተዋል፡፡ በጋሬጣ ተሰቃይተዋል፡፡ በፀሐይ ሐሩር፣ በዝናብ ቆፈን ተመላልሰዋል፡፡ ብልሆች ዕውቀትን በመብራት ፈልገዋታል፡፡ የት ነሽ እያሉ አስሰዋታል፡፡ ዋሻ...

በደሴ ከተማ በመሠረተ ልማት ላይ ስርቆት የፈጸመ ተጠርጣሪን በቁጥጥር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ።

ደሴ: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር በመሠረተ ልማት ላይ ስርቆት የፈጸመ ተጠርጣሪን በቁጥጥር ማዋሉን ፖሊስ አስታውቋል። በደሴ ከተማ አሥተዳደር በአራዳ ክፍለ ከተማ መንበረ ፀሐይ ቀበሌ በግለሰብ ቤት...

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከእስራኤል የኢኮኖሚ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) ከእስራኤል የኢኮኖሚ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ኒር ባርካት ጋር በኢኮኖሚ ትብብር ፣ንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፎች ዙሪያ ተወያይተዋል ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በውይይታቸው...

“የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ የእናቶች ጤንነት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ "ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መልዕክት ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አክብሯል። በጤናው ዘርፍ አበረታች ውጤት ላስመዘገቡ...

የቱሪዝም ዘርፉን ለማነቃቃት እየተደረገ ባለው እንቅስቃሴ የጎብኝዎች ፍሰት እና ከዘርፉ የተገኘው ገቢ መጨመሩ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች የቱሪዝም ዘርፉን ለማነቃቃት እየተደረገ ባለው እንቅስቃሴ የጎብኝዎች ፍሰት እና ከዘርፉ የተገኘው ገቢ መጨመሩ ተገለጸ። የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ጸጋዬ በክልሉ...