“የጣና ዳር ንግሥቷ፣ ባለዘንባባዋ ሙሽራ፣ የቱሪዝም አስኳሏ ባሕር ዳር ሥራ ላይ ነች” ምክትል ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገንን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የጣና ዳር ንግሥቷ፣ ባለዘንባባዋ ሙሽራ፣ የቱሪዝም አስኳሏ ባሕር ዳር ሥራ ላይ ነች ብለዋል። ፍፁም የሰላም አየር፣...

በትውልዶች መካከል የሚደረግ የሀገራዊ ምክክር ሂደት።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ሂደት የብዙ ከዋኞችን ተሳትፎ የሚፈልግ የዲሞክራሲ እና የሰላም ግንባታ ሂደት ነው፡፡ ሂደቱ በርካታ ባለድርሻ አካላትን የሚያሳትፍ ኾኖ በተለያየ የዕድሜ ወሰን ውስጥ የሚገኙ፣ በተለያየ የሕይወት ተሞክሮ ውስጥ...

የአሚኮ ደሴ የሚዲያ የግንባታ ለሌሎች ፕሮጀክቶች ምሳሌ መኾን የሚችል በመኾኑ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የቋሚ...

ደሴ: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባ የሚገኘውን ባለ 14 ወለል የሚዲያ ኮምፕሌክስ የአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ቋሚ ኮሚቴ ሠብሣቢዎች፣ የአማራ ክልል ፕላን እና ልማት ቢሮ ምክትል...

በኮምቦልቻ ከተማ ፍቅር አንድነት እና ሰላምን የሚያፀና ልዩ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ።

ደሴ: መጋቢት 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ ፍቅር አንድነት እና ሰላምን የሚያፀና ልዩ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሂዷል። የኢፍጣር መርሐ ግብሩ በታላቁ የረመዳን ፆም ወንድማማችነትን እና ሰላምን ለማጽናት ከፍተኛ ሚና እንዳለው ተመላክቷል። የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር...

ያጋጠሙ ችግሮችን በጋራ በመሥራት ማለፍ እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ "ሰላሜን እጠብቃለሁ ሁለንተናዊ ብልጽግናን አረጋግጣለሁ" በሚል መሪ መልዕክት የጠቅላላ መንግሥት ሠራተኞች የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተሳተፉ የዞን፣ የወረዳ መሪዎች እና የመንግሥት ሠራተኞች...