በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች በሚኒስትሮች እየተጎበኙ ነው።

ከሚሴ: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምልከታው የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ.ር)፣ የጤና ሚኒስትር መቅደስ ዳባ (ዶ.ር )፣ የኢንሳ ዋና ዳይሬክተር ትእግስት ሀሚድን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል እና የዞን...

ኦቪድ ሪል ስቴት የመኖሪያ ቤት ችግርን በመቅረፍ በኩል ኀላፊነቱን እየተወጣ ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኦቪድ ሪል ስቴት በልዩነት ታላቅ የሽያጭ ኤክስፖ በአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጀቱን አስታውቋል። ራዕያችን ልማት ነው የሚል መርሕ ያነገበው ኦቢድ ሪል ስቴት የተቋቋመው 2013 ዓ.ም ነበር። አዳዲስ የግንባታ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም...

የኤች አይቪ ኤድስ ሥርጭትን ለመከላከል በተጋላጭ የማኅበረሰብ ክፍሎች ላይ በትኩረት ሊሠራ ይገባል።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን "ተግዳሮቶችን በመቋቋም የኤች አይ ቪ ኤድስ ምላሽን በዘላቂነት እናረጋግጣለን" በሚል መሪ መልዕክት የኤድስ ቀን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አክብሯል። የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ የዓለም የኤች አይ...

በኩር ጋዜጣ ኅዳር 15/2018 ዓ.ም

https://drive.google.com/file/d/1a6pRWTplCCE7i6i1eVkFG3rX9_9a2DOd/view?usp=drive_link

አካል ጉዳተኞች እንደማንኛውም ሰው ዕድል ይፈልጋሉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "አካል ጉዳተኞችን የሚያካትት ማኅበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማኅበራዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ የአካል ጉዳተኞች ቀን ይከበራል። የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና...