አማራ ባንክ እና ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ የሰነደ መዋዕለ ንዋይ ምዝገባን በተመለከተ አብሮ ለመሥራት...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ባንክ ከወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ ጋር ለመሥራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት በወጋገን ካፒታል ዋና መሥሪያ ቤት ተፈራርመዋል፡፡ ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ የአማራ ባንክ አ.ማ. በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ላይ...

ሁሉም ጤና ጣቢያዎች አምቡላንስ እንዲኖራቸው ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።

ወልድያ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ ገስጥ ጥላሁን በክልሉ ያሉ ሆስፒታሎች ሁሉም አምቡላንስ እንዲኖራቸው መደረጉን ገልጸዋል። በሂደት ሁሉም ጤና ጣቢያዎች አምቡላንስ እንዲኖራቸው ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን ነው የተናገሩት። ቢሮው በራሱ አቅም እና...

‎ሰላም የማይፈልጉ አካላት የሚያደርሱትን ፈተና በመገንዘብ ለሰላም መሥራት ይገባል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን የሰላምን ጥሪ ተቀብለው የገቡ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለመቀላቀል እና ለማቋቋም ከማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በባሕር ዳር ከተማ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። ‎ ‎በመድረኩ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሰላምን...

ችግሮችን በሀገር በቀል የግጭት መፍቻ መንገዶች ለመፍታት እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር እና በአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ትብብር "ማኅበራዊ ሀብቶቻችን ለዘላቂ ሰላም እና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን'' በሚል መልዕክት ከክልሎች ከተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ምክክር እየተደረገ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለባለ አነስተኛ ይዞታ እና ተደራጅተው ለሚሠሩ አርሶ አደሮች የግብርና ብድር አገልግሎትን...

አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት ተወካይ እና የባንኩ የኮርፖሬት አገልግሎት ኤክስኪዩቲቭ ምክትል ፕሬዝዳንት ኤፍሬም መኩሪያ፤ የሀገሪቱ ትልቅ ዘርፍ በኾነው የግብርና ዘርፍ ላይ ባንኩ የብድር አገልግሎት በመሥጠት እየሠራ ይገኛል ብለዋል። ባንኩ...